Please make sure I want only Habesha. መቼም ብዙም ስለራስ ማውራት ይከብዳል ባህላችንም አይደለም ግን ከልብ ክርስትያን የሆነና እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው መሆን አለበት ለትዳር ዝግጁ የሆነ