ሰላምን እና ነፃነትን የምወድ፣ ለሰዎች ቅን እና ለየት ያለ አመለካከት ያለኝ ነኝ። አሰልቺ ወሬ አይመቸኝም፤ ይልቅ ስለ ህይወት ምስጢር በጥልቀት ማውራት እመርጣለሁ። እናም መጀመሪያ በጓደኝነት ጀምረን ነገሮችን በሂደት እያየን ከጓደኝነት ወደ ህይወት አጋርነት የምንሻገርበትን ነገር እግዚአብሔር ካለ !